በጉራጌ ዞ/ቴ/ሙ/ትም/ስ/መምሪያ

  በጉራጌ ዞ/ቴ/ሙ/ትም/ስ/መምሪያ አማካኝነት በመምሪያው ስር ከሚገኙ 11 የመንግስት ኮሌጆችና 5 የግል ተቋማት ውስጥ አዲስ ለተቀጠሩና ከዚህ በፊት ተቀጥረው የማስተማር ስነ-ዘዴ ስልጠና /pedagogy ላልወሰዱ 59 አሰልጣኞችና የሰ/አሰ/አመ/ል/ስ/ሂደት ባለሞያዎች በማስተማር ስነ ዘዴ አተገባበር ላይ ከቀን 13/03/2014ዓ.ም እስከ 18/03/2014ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቋል።



Post a Comment

Previous Post Next Post