ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም: የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ በስሩ ከሚገኙ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር የ2013 በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ግምገማ እና የውይይት መድረክ በቡታጀራ ከተማ አካሂዷል። ከዚህም በተጨማሪ በዞኑ ስር የሚገኙ ክላስተሮች (የወልቂጤ እና የቡታጅራ) የ2014 በጀት ዓመት የጋራ እቅዶች ቀርበው እንዲዳብሩና ወደ ተግባር እንዲገባ መግባባት ላይ ተደርሷል። በመጨረሻም በዞኑ መምሪያና በኮሌጆች መካከልም የግብ-ስምምነት የመፈራረምና የተሻለ ለፈፀሙ ኮሌጆች የእውቅና ስነ-ስርዓት በማካሄድ ጉባኤው ተጠናቋል።
ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም: የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ በስሩ ከሚገኙ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር የ2013 በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ግምገማ እና የውይይት መድረክ
wolkite polytechnic college and satellite
0
Post a Comment