ዛሬ መስከረም 29/2014 ዓ.ም የወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክ/ከተማ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍል

  ዛሬ መስከረም 29/2014 ዓ.ም የወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክ/ከተማ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍል ልጆች ግምታቸው 30 ሺህ ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ እቦታው ድረስ በመሄድ የመለገስ ስራ ተሰርቷል።



Post a Comment

Previous Post Next Post