🙏🙏🙏#እናመሠግናለን!!!🙏🙏🙏 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር

  


የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የኮሌጁ ማህበረሰብ በገንዘብ፣ በጉልበትና በሀሳብ በመደገፍ ለተከናከናወኑ የበጎ ተግባራት ልዩ እውቅ ተሰጥቶናል። ኮሌጁም ለዚህም ተግባር መሳካት የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ላበረከታችሁ መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች እና ማኔጅመንት አካላት ከልብ የመነጨ ምስጋናውን ያቀርባል።


Post a Comment

Previous Post Next Post